(ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያን የአፍሪካ የሎጂስቲክስ ማዕከል ማድረግ የሚያስችሉ ተግባራትን አጠናክረን እንቀጥላለን አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የመጨረሻዋ የዓመቱ ቀን ናት። ዛሬ ከምትጠልቀው ፀሐይ ጋር ዓመቱ ይሰናበታል። ፀሐይዋ አዲስ ተስፋ ተሸክማ ነገ ትወለዳለች። ኢትዮጵያ ይህችን ቀን የነገ ብርሃን ማብሰሪያ አድርጋ ዛሬ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ነገ መስከረም 1 ቀን 2019 ዓ.ም የሚከበረውን የአዲስ ዓመት በዓል ምክንያት በማድረግ 21 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል አለ መከላከያ ሚኒስቴር። በዚህ መሰረትም ነገ ከንጋቱ 12 ሰዓት ላይ 21 ጊዜ መድፍ የሚተኮስ መሆኑን የመከላከያ ሚኒስቴር ስፖርትና ኪነ ጥበባት ሥራዎች ማዕከል ለፋና ዲጂታል ገልጿል፡፡ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ጠዋት ፀሐይ ከአድማሱ ላይ ስትወጣ፣ የአዳማን ሰፊ ሰማይ በወርቃማ ብርሃን ታላብሰዋለች። የገበያዎቿ የግርግር ድምፅ፣ የቡና ጭስ፣ የቅመም መዓዛና የሰዎቿ እንቅስቃሴ ተደራርበው የአዳማን የራሷን ልዩ ዜማ ይፈጥራሉ። አዳማ በፀሐይ ሙቀት የደመቀች፣ በሰዎች እንቅስቃሴ የተሞላች፣ በባሕል የተሸለመች ከተማ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ባለፉት ረጅም ዓመታት ያስተናገደቻቸውን ፖለቲካዊና ማህበራዊ ውጥረት የሞሉባቸውን ምዕራፎች በዘላቂነት ለመሻገር የታሪክ፣ የሀሳብ እና የፍላጎት ልዩነቶችን ወደ አንድ ጠረጴዛ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የታሪክ ጉዞ ውስጥ የኅብረት፣ የአንድነት እና የጋራ ጽናት ጥበብ ሁልጊዜም የማይበገር የድል መሠረት ሆኖ አልፏል። አባቶቻችን «ድር ቢያብር አንበሳ ያስር» ብለው ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል የ2019 ዓ.ም ዘመን መለወጫ በዓልን ምክንያት በማድረግ እስካሁን ከ400 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች ማዕድ ተጋርቷል አለ የክልሉ ሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳዮች ቢሮ። ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከታደለችው የተፈጥሮ ሃብት በመነሳት የምግብ ጥገኝነትንና ተረጅነትን ለማስቀረት አበረታች የግብርና ልማት ሥራዎችን እያከናወነች ትገኛለች፡፡ የምግብ ሉዓላዊነት ማለት የኢኮኖሚ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ብሔራዊ የፋይዳ መታወቂያ ከኢትዮጵያ ባሻገር በዛምቢያ፣ ሞዛምቢክ እና ቡሩንዲ የሙከራ ትግበራ ሊጀምር ነው አሉ የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ዮዳሄ አርአያሥላሴ። ዋና ሥራ አስፈጻሚው የነገ ቀንን አስመልክተው ባስተላለፉት መልዕክት÷ የፋይዳ መታወቂያ “አንድ ሰው አንድ ነው”በሚል ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የዲጂታል ሽግግር የሉዓላዊነታችን ምሰሶ ነው አሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ። ጳጉሜን 5 “የነገ ቀን” በሳይንስ ሙዚዬም የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ፣ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) እና ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት በተለያዩ ሁነቶች ...
ነገ የሚወሰነው ዛሬ በምንሠራው ሥራ ነው! የነገ ስኬታችን የሚቀረጸው በዛሬው ጥረታችን ነው። ከትናንት መልካም ልምዶችን በመቅሰም፣ ዛሬን በትክክል አጢኖ የነገን ራዕይ ዛሬ ላይ ሆኖ መገንባት የመንግሥታችን ጽኑ እምነትና መለያ ባህሪ ነው። ሀገር በቀል ዕውቀትን ከዘመኑ ቴክኖሎጂ ጋር አስተሳስሮ ነገን ለመዋጀት ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል መንግሥት ለ 2ሺህ 735 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ አድርጓል፡፡ የኦሮሚያ ጠቅላይ አቃቤ ሕግ ቢሮ ኃላፊ ጉዮ ዋርዮ በሰጡት መግለጫ ይቅርታ የተደረገላቸው ታራሚዎች ...