(ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሀሳብ አመንጪነት በ2011 ዓ.ም በጀመረችው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር 56 ነጥብ 8 ቢሊየን ችግኞች በመትከል በዓለም ላይ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያን የአፍሪካ የሎጂስቲክስ ማዕከል ማድረግ የሚያስችሉ ተግባራትን አጠናክረን እንቀጥላለን አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ባለፉት ረጅም ዓመታት ያስተናገደቻቸውን ፖለቲካዊና ማህበራዊ ውጥረት የሞሉባቸውን ምዕራፎች በዘላቂነት ለመሻገር የታሪክ፣ የሀሳብ እና የፍላጎት ልዩነቶችን ወደ አንድ ጠረጴዛ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከታደለችው የተፈጥሮ ሃብት በመነሳት የምግብ ጥገኝነትንና ተረጅነትን ለማስቀረት አበረታች የግብርና ልማት ሥራዎችን እያከናወነች ትገኛለች፡፡ የምግብ ሉዓላዊነት ማለት የኢኮኖሚ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የመጨረሻዋ የዓመቱ ቀን ናት። ዛሬ ከምትጠልቀው ፀሐይ ጋር ዓመቱ ይሰናበታል። ፀሐይዋ አዲስ ተስፋ ተሸክማ ነገ ትወለዳለች። ኢትዮጵያ ይህችን ቀን የነገ ብርሃን ማብሰሪያ አድርጋ ዛሬ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ጠዋት ፀሐይ ከአድማሱ ላይ ስትወጣ፣ የአዳማን ሰፊ ሰማይ በወርቃማ ብርሃን ታላብሰዋለች። የገበያዎቿ የግርግር ድምፅ፣ የቡና ጭስ፣ የቅመም መዓዛና የሰዎቿ እንቅስቃሴ ተደራርበው የአዳማን የራሷን ልዩ ዜማ ይፈጥራሉ። አዳማ በፀሐይ ሙቀት የደመቀች፣ በሰዎች እንቅስቃሴ የተሞላች፣ በባሕል የተሸለመች ከተማ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ነገ መስከረም 1 ቀን 2019 ዓ.ም የሚከበረውን የአዲስ ዓመት በዓል ምክንያት በማድረግ 21 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል አለ መከላከያ ሚኒስቴር። በዚህ መሰረትም ነገ ከንጋቱ 12 ሰዓት ላይ 21 ጊዜ መድፍ የሚተኮስ መሆኑን የመከላከያ ሚኒስቴር ስፖርትና ኪነ ጥበባት ሥራዎች ማዕከል ለፋና ዲጂታል ገልጿል፡፡ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ብሔራዊ የፋይዳ መታወቂያ ከኢትዮጵያ ባሻገር በዛምቢያ፣ ሞዛምቢክ እና ቡሩንዲ የሙከራ ትግበራ ሊጀምር ነው አሉ የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ዮዳሄ አርአያሥላሴ። ዋና ሥራ አስፈጻሚው የነገ ቀንን አስመልክተው ባስተላለፉት መልዕክት÷ የፋይዳ መታወቂያ “አንድ ሰው አንድ ነው”በሚል ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የዲጂታል ሽግግር የሉዓላዊነታችን ምሰሶ ነው አሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ። ጳጉሜን 5 “የነገ ቀን” በሳይንስ ሙዚዬም የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ፣ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) እና ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት በተለያዩ ሁነቶች ...
ነገ የሚወሰነው ዛሬ በምንሠራው ሥራ ነው! የነገ ስኬታችን የሚቀረጸው በዛሬው ጥረታችን ነው። ከትናንት መልካም ልምዶችን በመቅሰም፣ ዛሬን በትክክል አጢኖ የነገን ራዕይ ዛሬ ላይ ሆኖ መገንባት የመንግሥታችን ጽኑ እምነትና መለያ ባህሪ ነው። ሀገር በቀል ዕውቀትን ከዘመኑ ቴክኖሎጂ ጋር አስተሳስሮ ነገን ለመዋጀት ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል መንግሥት ለ 2ሺህ 735 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ አድርጓል፡፡ የኦሮሚያ ጠቅላይ አቃቤ ሕግ ቢሮ ኃላፊ ጉዮ ዋርዮ በሰጡት መግለጫ ይቅርታ የተደረገላቸው ታራሚዎች ...
(ኤፍ ኤም ሲ) አዋሽ ባንክ መጪውን የ2019 አዲስ ዓመት ምክንያት በማድረግ የ2 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር የአበባየሆሽ / ሽኖዬ የቲክቶክ ቻሌንጅ ሽልማት ማዘጋጀቱን አስታውቋል፡፡ ተወዳዳሪዎች ...