(ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአንድ ወቅት “እርሷ አልተቀየረችም፤ የተቀየረው ዕድል ማግኘቷ ነው” ሲሉ በዲጂታል ኢትዮጵያ ጉዞ ውስጥ የአንዲት ሴት ነጋዴን የዲጂታል ጉዞ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ለ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። አፈ ጉባዔው በመልዕክታቸው÷ የተፈጥሮ ዑደት የሆነው የዘመን መለወጥ ሰዎች ከትናንት እንዲማሩ እና ነገን በተስፋ ለመገንባት አዲስ ጉዞ እንዲጀምሩ የሚያደርግ ነው ብለዋል። ...
(ኤፍ ኤም ሲ) አዳማ ከተማ በዘመናዊ የከተማ ልማት ውበትና በተፈጥሮ በረከት ያጌጠች ንቁ የኢኮኖሚና የባሕል ማዕከል ናት። ከተማዋ ካሏት በርካታ መገለጫዎች መካከል በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀሰውና ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የዘመን መጽሐፍ ካሁን በኋላ የጠብመንጃና የጉልበት ታሪክን አይመዘግብም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለ2019 ዓ.ም ...
👉ዘመን ከፈጣሪ ለሰው የተሰጠ መሥሪያ መጽሐፍ ሲሆን፣ ለእያንዳንዱ ሰው የተሰጡ የተወሰኑ ገጾች አሉት። የመጨረሻው ገጽ እስኪከደን ድረስ የፈለግነውን የመጻፍ መብት በእጃችን ይገኛል። 👉የትናንቱ ዘመን ጠባሳውንም ዐሻራውንም፣ ዕዳውን ምንዳውንም ሰጥቶን አልፏል። አሁን ወሳኙ ነገር በቀሩን ዘመናት ምን ቁም ነገር ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሀሳብ አመንጪነት በ2011 ዓ.ም በጀመረችው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር 56 ነጥብ 8 ቢሊየን ችግኞች በመትከል በዓለም ላይ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያን የአፍሪካ የሎጂስቲክስ ማዕከል ማድረግ የሚያስችሉ ተግባራትን አጠናክረን እንቀጥላለን አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የመጨረሻዋ የዓመቱ ቀን ናት። ዛሬ ከምትጠልቀው ፀሐይ ጋር ዓመቱ ይሰናበታል። ፀሐይዋ አዲስ ተስፋ ተሸክማ ነገ ትወለዳለች። ኢትዮጵያ ይህችን ቀን የነገ ብርሃን ማብሰሪያ አድርጋ ዛሬ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ጠዋት ፀሐይ ከአድማሱ ላይ ስትወጣ፣ የአዳማን ሰፊ ሰማይ በወርቃማ ብርሃን ታላብሰዋለች። የገበያዎቿ የግርግር ድምፅ፣ የቡና ጭስ፣ የቅመም መዓዛና የሰዎቿ እንቅስቃሴ ተደራርበው የአዳማን የራሷን ልዩ ዜማ ይፈጥራሉ። አዳማ በፀሐይ ሙቀት የደመቀች፣ በሰዎች እንቅስቃሴ የተሞላች፣ በባሕል የተሸለመች ከተማ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ነገ መስከረም 1 ቀን 2019 ዓ.ም የሚከበረውን የአዲስ ዓመት በዓል ምክንያት በማድረግ 21 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል አለ መከላከያ ሚኒስቴር። በዚህ መሰረትም ነገ ከንጋቱ 12 ሰዓት ላይ 21 ጊዜ መድፍ የሚተኮስ መሆኑን የመከላከያ ሚኒስቴር ስፖርትና ኪነ ጥበባት ሥራዎች ማዕከል ለፋና ዲጂታል ገልጿል፡፡ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ብሔራዊ የፋይዳ መታወቂያ ከኢትዮጵያ ባሻገር በዛምቢያ፣ ሞዛምቢክ እና ቡሩንዲ የሙከራ ትግበራ ሊጀምር ነው አሉ የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ዋና ሼል አስፈጻሚ አቶ ዮዳሄ አርአያሥላሴ። ዋና ሼል አስፈጻሚው የነገ ቀንን አስመልክተው ባስተላለፉት መልዕክት÷ የፋይዳ መታወቂያ “አንድ ሰው አንድ ነው”በሚል ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የዲጂታል ሽግግር የሉዓላዊነታችን ምሰሶ ነው አሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ። ጳጉሜን 5 “የነገ ቀን” በሳይንስ ሙዚዬም የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ፣ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) እና ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት በተለያዩ ሁነቶች ...