(ኤፍ ኤም ሲ) በአራተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት 7 ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ በዚህም ምሽት 4 ሰዓት ላይ አርሰናል ከሜዳው ውጪ ተጉዞ ከሰንደርላንድ ጋር ጨዋታውን ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ህንድ እና ኢትዮጵያ የረጅም ጊዜ ወዳጅነታቸውን ወደ አዲስ የትብብር ዘርፎች እያሸጋገሩ ነው አሉ የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ፡፡ የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) 18ኛው የብሪክስ መሪዎች ጉባዔ በሕንድ ኒው ዴልሂ መካሄድ ጀምሯል። በጉባዔው ላይ የብሪክስ አባል እና አጋር ሀገራት መሪዎች እና የዓለም አቀፍ ተቋማት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ‎ኢትዮጵያና ሕንድ ጥልቅ ታሪካዊ ትስስርና የዘመናት የባህል ግንኙነት አላቸው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከብሪክስ የመሪዎች ጉባዔ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ለዘመናት ስለ ኢትዮጵያ የሚጻፉ የታሪክ መዛግብት ሀገሪቱን ተቃርኖ በሞላበት ትርክት ይገልጿት ነበር። “የምሥራቅ አፍሪካ የውሃ ማማ” እየተባለች በምድረ-በዳ ጥም የምትቃጠል፤ “የዓባይ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያውያን ዘንድ ለቃል ትልቅ ቦታ ይሰጣል፤ ስነ ቃሎች ሳይቀር ለቃል የምሰጠውን ቦታ የሚሳዩ ናቸው፡፡ የተናገሩት ከሚጠፋ የወለዱት ይጥፋ ይባላል፤ ለቃል ምን ያህል ቦታ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የአንድ ሀገር እውነተኛ አቅም የሚለካው በተመቻቸ ሁኔታ ውስጥ በሚታለም ህልም ሳይሆን፤ በፈተናዎች መካከል ተስፋን ሰንቆ የዕድል መንገዶችን በመጥረግ በሚደረግ የጽናት ጉዞ ነው። ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከብሪክስ ጉባዔ ጎን ለጎን ከሕንድ ጠቅላይ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ18ኛው የብሪክስ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ ኒው ዴልሂ ሕንድ ገብተዋል። ‎ ጉባዔው “ጽናትን፣ ፈጠራን፣ ትብብርን እና ዘላቂነትን መገንባት” በሚል ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በመቶ የሚቆጠሩ ታራሚዎች በምህረት የተፈቱት የሀገራዊ ምክክሩን ውጤት በፍቅር፣ በይቅርታ እና በሰላም ለመጀመር ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ዘመኑን የዋጀ ሎጂስቲክስ ግዙፍ ኢኮኖሚ እና ብዙ ሕዝብ ላላት ኢትዮጵያ ወሳኝ ሚና ይጫወታል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የሞጆ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በአዲሱ ዓመት ዋዜማ የአዲስ አበባ ሰማይ በአስደናቂ የድሮን እና የርችት ትዕይንት ደምቆ አድሯል። በመዲናዋ በተካሄደው ልዩ የአዲስ ዓመት አቀባበል 3 ሺህ ድሮኖች ሰማዩን በኅብረ ...