(ኤፍ ኤም ሲ) ህንድ እና ኢትዮጵያ የረጅም ጊዜ ወዳጅነታቸውን ወደ አዲስ የትብብር ዘርፎች እያሸጋገሩ ነው አሉ የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ፡፡ የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ‎ኢትዮጵያና ሕንድ ጥልቅ ታሪካዊ ትስስርና የዘመናት የባህል ግንኙነት አላቸው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከብሪክስ የመሪዎች ጉባዔ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የአንድ ሀገር እውነተኛ አቅም የሚለካው በተመቻቸ ሁኔታ ውስጥ በሚታለም ህልም ሳይሆን፤ በፈተናዎች መካከል ተስፋን ሰንቆ የዕድል መንገዶችን በመጥረግ በሚደረግ የጽናት ጉዞ ነው። ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከብሪክስ ጉባዔ ጎን ለጎን ከሕንድ ጠቅላይ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ18ኛው የብሪክስ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ ኒው ዴልሂ ሕንድ ገብተዋል። ‎ ጉባዔው “ጽናትን፣ ፈጠራን፣ ትብብርን እና ዘላቂነትን መገንባት” በሚል ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በመቶ የሚቆጠሩ ታራሚዎች በምህረት የተፈቱት የሀገራዊ ምክክሩን ውጤት በፍቅር፣ በይቅርታ እና በሰላም ለመጀመር ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በአዲሱ ዓመት ዋዜማ የአዲስ አበባ ሰማይ በአስደናቂ የድሮን እና የርችት ትዕይንት ደምቆ አድሯል። በመዲናዋ በተካሄደው ልዩ የአዲስ ዓመት አቀባበል 3 ሺህ ድሮኖች ሰማዩን በኅብረ ...
ዘመኑ የቴክኖሎጂ እና የፈጠራ ውድድር የገነነበት ነው። ሀገራት ከሰለጠነ የሰው ኃይል ባለቤትነት እስከ ዲጂታል ሽግግር አዳዲስ ከፍታዎችን ለመቆናጠጥ በእሽቅድድም ላይ ናቸው፡፡ በዚህ ዓለም አቀፍ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ዘመኑን የዋጀ ሎጂስቲክስ ግዙፍ ኢኮኖሚ እና ብዙ ሕዝብ ላላት ኢትዮጵያ ወሳኝ ሚና ይጫወታል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የሞጆ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ኅብረት እና ኢጋድ ለኢትዮጵያ ህዝብና መንግሥት ለአዲሱ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ፣ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ መስከረም አንድ ነው፡፡ አንድ የምንለው ግን ለቀን መቁጠሪያ ብቻ አይደለም፤ ለአዲስ ጅምር ለአዲስ ተስፋ ለአዲስ ስኬትም ነው። ዛሬ በሀገራችን አራቱም ማዕዘን የደስታና የአዲስ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ቀብሪደሃር ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በዩኒቨርሲቲው ስር ለተቋቋመው የነዳጅና ፔትሮሊየም ኢኒስቲትዩት በ22 ልዩ የቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች ተማሪዎችን ሊቀበል ነው፡፡ ...