(ኤፍ ኤም ሲ)ኢትዮጵያ አፍሪካን በተሻለ የሚረዳ የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ዩኒቨርሲቲ እየገነባች ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት በሕንድ ኒው ዴልሂ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በ4ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ጨዋታ ቼልሲ እና ሊቨርፑል ከተጋጣሚዎቻቸው ጋር አቻ በመለያየት ነጥብ ጥለዋል። በዚህ ዓመት ወደ ሊጉ የተቀላቀለቀውን ሃል ሲቲን በሜዳው ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በተከናወነው የሥርዓተ ትምህርት ክለሳ ተወዳዳሪ ተማሪዎችን ማፍራት የሚያስችል ትክክለኛ መሠረት ተጥሏል አሉ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)። የትምህርት ሚኒስትሩ እንዳሉት፥ ...
‎በ18ተኛው የብሪክስ የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ወደ ሕንድ ኒው ዴልሂ አቅንተው፣ ዛሬ መስከረም 2 ቀን 2019 ዓ.ም ‘‘ጽናትን፣ ፈጠራን፣ ትብብርን እና ዘላቂነትን መገንባት’’ በሚል መሪ ቃል ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የብሪክስ መድረክ የጋራ ትብብርን ወደ የጋራ እሴት፣ ጽናት እና ዘላቂ ዕድገት የመለወጥ ሰፊ አቅምና ቁርጠኝነት አለው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ ፥ ጽናትን፣ ፈጠራን፣ ትብብርን እና ዘላቂነትን መገንባት በሚል መሪ ቃል ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቪየትናም ጠቅላይ ሚኒስትር ሌ ሚን ሁንግን ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ ፥ ከብሪክስ ጉባኤ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ አህጉር የሩሲያ ቁልፍና አስተማማኝ አጋር ናት አሉ የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላዲሚር ፑቲን። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከ18ኛው የብሪክስ መሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ከሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላዲሚር ፑቲን ተወያይተዋል። ፕሬዚዳንት ፑቲን በዚሁ ወቅት፥ ኢትዮጵያ በአፍሪካ አህጉር ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር በኢትዮጵያ እና ሩሲያ መካከል ያለውን ስትራቴጂካዊ አጋርነት ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ህንድ እና ኢትዮጵያ የረጅም ጊዜ ወዳጅነታቸውን ወደ አዲስ የትብብር ዘርፎች እያሸጋገሩ ነው አሉ የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ፡፡ የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአቡ ዳቢ አልጋ ወራሽ ከልዑል ሼህ ኻሊድ ቢን ሙሀመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ ፥ ከ18ኛው የብሪክስ ጉባኤ ጎን ለጎን፣ ከአቡ ዳቢ አልጋ ወራሽ ከልዑል ሼህ ኻሊድ ቢን ሙሀመድ ቢን ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በማሌዢያ ኤምባሲዋን እንድትከፍት የማሌዢያ ጠቅላይ ሚኒስትር አንዋር ኢብራሂም ጥሪ አቅርበዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከ18ኛው የብሪክስ መሪዎች ጉባዔ ጎን ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ‎ኢትዮጵያና ሕንድ ጥልቅ ታሪካዊ ትስስርና የዘመናት የባህል ግንኙነት አላቸው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከብሪክስ የመሪዎች ጉባዔ ...