(ኤፍ ኤም ሲ) በተከናወነው የሥርዓተ ትምህርት ክለሳ ተወዳዳሪ ተማሪዎችን ማፍራት የሚያስችል ትክክለኛ መሠረት ተጥሏል አሉ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)። የትምህርት ሚኒስትሩ እንዳሉት፥ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር በኢትዮጵያ እና ሩሲያ መካከል ያለውን ስትራቴጂካዊ አጋርነት ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በማሌዢያ ኤምባሲዋን እንድትከፍት የማሌዢያ ጠቅላይ ሚኒስትር አንዋር ኢብራሂም ጥሪ አቅርበዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከ18ኛው የብሪክስ መሪዎች ጉባዔ ጎን ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በመደመር መንግሥት መሪነት በጀመረችው የዲፕሎማሲ ከፍታ ጉዞዋ ከቀጣናውና ከአህጉሪቱ የዲፕሎማሲ ማዕከልነት ባሻገር ዓለም አቀፍ ተደማጭነቷን እያጎላች ቀጥላለች፡፡ የሕንዱ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የብሪክስ መድረክ የጋራ ትብብርን ወደ የጋራ እሴት፣ ጽናት እና ዘላቂ ዕድገት የመለወጥ ሰፊ አቅምና ቁርጠኝነት አለው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ ፥ ጽናትን፣ ፈጠራን፣ ትብብርን እና ዘላቂነትን መገንባት በሚል መሪ ቃል ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ የተቀረጹት ዘርፎች ለኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ዕድገት የጎላ አስተዋጽኦ እያበረከቱ ነው አሉ የኢኮኖሚ ባለሙያው አቶ ዘመዴነህ ንጋቱ ፡፡ አቶ ዘመዴነህ ንጋቱ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በአራተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት 7 ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ በዚህም ምሽት 4 ሰዓት ላይ አርሰናል ከሜዳው ውጪ ተጉዞ ከሰንደርላንድ ጋር ጨዋታውን ...
(ኤፍ ኤም ሲ) 18ኛው የብሪክስ መሪዎች ጉባዔ በሕንድ ኒው ዴልሂ መካሄድ ጀምሯል። በጉባዔው ላይ የብሪክስ አባል እና አጋር ሀገራት መሪዎች እና የዓለም አቀፍ ተቋማት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ለዘመናት ስለ ኢትዮጵያ የሚጻፉ የታሪክ መዛግብት ሀገሪቱን ተቃርኖ በሞላበት ትርክት ይገልጿት ነበር። “የምሥራቅ አፍሪካ የውሃ ማማ” እየተባለች በምድረ-በዳ ጥም የምትቃጠል፤ “የዓባይ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ህንድ እና ኢትዮጵያ የረጅም ጊዜ ወዳጅነታቸውን ወደ አዲስ የትብብር ዘርፎች እያሸጋገሩ ነው አሉ የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ፡፡ የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከብሪክስ ጉባዔ ጎን ለጎን ከሕንድ ጠቅላይ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና ሕንድ ጥልቅ ታሪካዊ ትስስርና የዘመናት የባህል ግንኙነት አላቸው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከብሪክስ የመሪዎች ጉባዔ ...
Results that may be inaccessible to you are currently showing.
Hide inaccessible results